
የምስኪት ጉዞ
By
ካርል ሸምብሪ
Read by
በያብስራ አዲስ በቀለ
Release:
04/16/2026
Runtime:
1h 52m
Unabridged
Quantity:
በጫካ ውስጥ የጠፋችው "ሚስኪት" ፣ወጣት "እስቶት" ከቀበሮ፣ ቀንድ አውጣ እና አንዳንድ ከጠፉ ሰዎች ጋር የማያዋጣ ወዳጅነት በመፍጠር፣ እራሷን የማወቅ እና የጀግንነት ጉዞ በመጀመር የህይወት ፈተናዎችን እና ስጋቶችን ትርጉም ማግኘትን ለመማር ተነሳች፡፡ ይህ አበረታች እና ልብ የሚነካ ታሪክ፣ በኖርዌይ የስደተኞች ምክር ቤት የተሻለ ትምህርታዊ ፕሮግራም ገፀባህሪ ላይ የተመሰረተ፣ አላማው የስነልቦና ጉዳት ክስተቶች ላጋጠማቸው ተፈናቃይ ህጻናት ግንዛቤን እና ተስፋን በማስረጽ/በማስተዋወቅ: በተጨማሪም በአለም ዙሪያ ላሉ አስተማሪዎች እና ተንከባካቢዎች ዋጋ ያለው መሳሪያ ሆኖ ልጆችን ስለ ርህራሄ፣ ፅናት/የመቋቋም ችሎታ/ እና የአዕምሮ ጤንነት ጠቃሚ ውይይቶችን ማስተዋወቅ ነው። ይህ የድምጽ ቀረጻ፤ ምናባዊ እውነታን የሚገልጽ እና የድምጽ ቴክኖሎጂን በመጠቅም የገሃዱአለም ነጻብራቅ እና አሳታፊ የማዳመጥ ልምድን ለመፍጠር ሁሉንም ድምጽ በአድማጭ ዙሪያ ትኩረት በማድረግ ይተገበራል፡፡
Release:
2026-04-16
Runtime:
1h 52m
Format:
audio
Weight:
0.0 lb
Language:
Amharic
ISBN:
9780466142971
Publisher:
INAudio
Praise
