{"product_id":"book-1tam","title":"የምስኪት ጉዞ","description":"\u003cp\u003eበጫካ ውስጥ የጠፋችው \"ሚስኪት\" ፣ወጣት \"እስቶት\" ከቀበሮ፣ ቀንድ አውጣ እና አንዳንድ ከጠፉ ሰዎች ጋር የማያዋጣ ወዳጅነት በመፍጠር፣ እራሷን የማወቅ እና የጀግንነት ጉዞ በመጀመር የህይወት ፈተናዎችን እና ስጋቶችን ትርጉም ማግኘትን ለመማር ተነሳች፡፡ ይህ አበረታች እና ልብ የሚነካ ታሪክ፣ በኖርዌይ የስደተኞች ምክር ቤት የተሻለ ትምህርታዊ ፕሮግራም ገፀባህሪ ላይ የተመሰረተ፣ አላማው የስነልቦና ጉዳት ክስተቶች ላጋጠማቸው ተፈናቃይ ህጻናት ግንዛቤን እና ተስፋን በማስረጽ\/በማስተዋወቅ: በተጨማሪም በአለም ዙሪያ ላሉ አስተማሪዎች እና ተንከባካቢዎች ዋጋ ያለው መሳሪያ ሆኖ ልጆችን ስለ ርህራሄ፣ ፅናት\/የመቋቋም ችሎታ\/ እና የአዕምሮ ጤንነት ጠቃሚ ውይይቶችን ማስተዋወቅ ነው። ይህ የድምጽ ቀረጻ፤ ምናባዊ እውነታን የሚገልጽ እና የድምጽ ቴክኖሎጂን በመጠቅም የገሃዱአለም ነጻብራቅ እና አሳታፊ የማዳመጥ ልምድን ለመፍጠር ሁሉንም ድምጽ በአድማጭ ዙሪያ ትኩረት በማድረግ ይተገበራል፡፡ \u003c\/p\u003e","brand":"INAudio","offers":[{"title":"Audiobook","offer_id":66850869739824,"sku":"BD1tam","price":2.99,"currency_code":"USD","in_stock":true}],"thumbnail_url":"\/\/cdn.shopify.com\/s\/files\/1\/0879\/2784\/9264\/files\/1tam-Square-cover.png?v=1779483578","url":"https:\/\/downpour.com\/products\/book-1tam","provider":"Downpour","version":"1.0","type":"link"}